በፒሲ ላይ ይጫወቱ

የዩኒኮርን ጨዋታ ለህፃናት 2፣3፣4 አመት

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
1 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
ከቀጠሉ በኋላ፣ ለGoogle Play Games በፒሲ ላይ ኢሜይል ያገኛሉ
በ Google Play Pass ደንበኝነት ምዝገባ አማካኝነት ይህን ጨዋታ በነፃ እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ከማስታወቂያዎችና ከውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች ነፃ ሆነው ይደሰቱባቸው። ተጨማሪ ለመረዳት
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የውስጠ-ጨዋታ ግዢዎች
ተጨማሪ ለመረዳት
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

ልጆችዎ ዩኒኮርን ይወዳሉ? የዩኒኮርን ጨዋታ ለህፃናት እና ልጆች 2፣3፣4 አመት በዩኒኮርን ጨዋታ ልጆችዎ እንዲዝናኑና በተመሳሳይ ጊዜ እንዲማሩ ትክክለኛው መተግበርያ ነው። የዩኒኮርን አለምን በሚወዱት ዩኒኮርን መመርመር እና ከ125 በላይ ለሴት ልጆች ተስማሚ ጨዋታዎችን መጫወት ይችላሉ። እነዚህ ጨዋታዎች ABC ማስመርን፣ ደማቅ ቀለማት፣ነጥብ ማገናኘት፣ጥላ ማዛመድ፣የማስታወስ ጨዋታዎች እና ሌሎች ብዙዎችን ያካተተ ነው!

ልጆች ከነዚህ ቅድመ ትምሀርት ቤት የዩኒኮርን ጨዋታዎች ምን ይማራሉ?
1. ፊደላትን ማወቅ፡
ፊደላትን መንገዱን ተከትሎ በማስመር መጨረስ። ልጆች ፊደላትን ለመጨረስ መንገዱን መከተል እና ማስመር አላባቸው። ህፃናት A-Z ፊደላት እንዴት መፃፍ እንዳላባችው ይማራሉ።

2. አዝናኝ የፀጉር ቤት ጨዋታዎች፡
በውቡ ፀጉር ቤት የዩኒኮርን ፀጉር በማሳመር እና በማስተካካል ይዝናኑ። መቁረጥ፣ቀለም መቀባት፣ማጠብ እና ሌሎች ተጨማሪ ነገሮችህን በዚህ እንቅስቃሴ ማድረግ ይችላሉ። በፈለጉት መንገድ ዩኒኮርን ማስተካከል ይችላሉ።

3. ግንዛቤን የማሳደግ ብቃት፡
ልጆች ቀለሞችን በማስተካክል ይዝናናሉ፤በቁመት የማስተካክል እንቅስቃሴ ላይ ይሳተፋሉ፤ የተለያዩ እቃዎችን በመጠን እና በቀለም ይሰበስባሉ።

4. የቅርፃቅርጽ እንቆቅልሽ ጨዋታ፡
የእንቆቅልሹን ቁርጥራጮች በትክክላኛው ቦታ በማስቀመጥ እንቆቅልሹን ማጠናቀቅ። ህፃናት የተለያዩ የእንቆቅልሽ ጨዋታዎችን በመጫወት ይዝናናሉ እናም የመገንዘብ ብቃታችውን ይዳብራሉ።

5. የፈጠራን ችሎታ ማሻሻል እና ሌሎች ተጨማሪዎች፡
በዚህ ዩኒኮርን ቀለም መቀባት ጨዋታ፣ የዩኒኮርን አለምን በተለያዩ ቀለማት መሙላት! ህፃናት ማቅለም፣መሳል እና ብዙ አዝናኝ እንቅስቃሴዎችን በዩኒኮርኑ ማድረግ ይችላሉ።

ባህሪያት፡
1) ለቅደመ ትምህርትና ለልጆች የሚሆኑ ከ125 በላይ የተለያዩ እና ልዩ ጨዋታዎች
2) የዩኒኮርንን አለም ይመርምሩ
3) ማራኪ ገጸ ባህሪ እና ቀለማማ አኒሜሽን።
4) ከ3 አመት በላይ ለሆኑ ከቀላል አጠቃቅም ጋር ለህፃናት ተስማሚ
5) ያለምንም ኢንተርኔት ያለማስታወቂያ ይጫወቱ።
6) ምክንያታዊነትን እና መገንዘብን ያሳድጉ።

ሌላ ተጨማሪ ምን ይፈልጋሉ? ይህን ሁሉ-በአንድ አዝናኝ እና አስተማሪ ጥቅል - የዩኒኮርን ጨዋታዎች ለህፃናት እና ለልጆች 2፣3፣4 አመት ያውርዱ!
ከ125 በላይ አስማተኛ የዩኒኮርን ጨዋታ እና ሌሎችም አስተማሪ እንቅስቃሴዎች ለትንሽ ሴቶች!
የተዘመነው በ
21 ኦገስ 2026
የተጎላበተው በIntel® ቴክኖሎጂ ነው

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
  • ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
    ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
  • ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
    አካባቢ፣ የመተግበሪያ እንቅስቃሴ እና መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
  • ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
  • ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም
  • የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የውስጠ-ጨዋታ ግዢዎች
ተጨማሪ ለመረዳት

በፒሲ ላይ ይጫወቱ

ይህን ጨዋታ በእርስዎ Windows ፒሲ ላይ በGoogle Play Games ይጫወቱ

ተጨማሪ ለመረዳት

ይፋዊ የGoogle ተሞክሮ

ይበልጥ ትልቅ ማያ ገጽ

በተሻሻሉ መቆጣጠሪያዎች ደረጃ ከፍ ያድርጉ

በመላ መሣሪያዎች ላይ እንከን የለሽ ስምረት*

የGoogle Play Points ያግኙ

ዝቅተኛ መስፈርቶች

  • ስርዓተ ክወና : Windows 10 (v2004)
  • ማከማቻ: ደረቅ ሁኔታ አንጻፊ (SSD) ከሚገኝ 10 ጊባ የማከማቻ ቦታ ጋር
  • ግራፊክስ: IntelⓇ UHD Graphics 630 ጂፒዩ ወይም ተነጻጻሪ
  • አንጎለ-ኮምፒውተር: 4 ሲፒዩ አካላዊ ኮሮች
  • ማህደረ ትውስታ: 8 ጊባ ራም
  • የWindows አስተዳዳሪ መለያ
  • የሃርድዌር ምናባዊነት መብራት አለበት

ስለእነዚህ መስፈርቶች የበለጠ ለመረዳት የእገዛ ማዕከል የሚለውን ይጎብኙ

Intel የIntel ኮርፖሬሽን ወይም የተዳዳሪ ድርጅቶቹ የተመዘገበ የንግድ ምልክት ነው። Windows የMicrosoft ኩባንያዎች ቡድን የንግድ ምልክት ነው።

*ለዚህ ጨዋታ ላይገኝ ይችላል

የመተግበሪያ ድጋፍ

ስልክ ቁጥር:
+919892728728
ስለገንቢው
KIDLOLAND KIDS & TODDLER GAMES PRIVATE LIMITED
support@idzdigital.com
B-1801, Aquaria Grande, Devidas Lane Borivali West, Mumbai, Maharashtra 400103 India
+91 80976 16697